1 ዜና መዋዕል 10:12 NASV

12 ብርቱ የሆኑ ሰዎች ሄደው የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ አንሥተው ወደ ኢያቢስ አመጡ፤ ዐጽማቸውንም ኢያቢስ ውስጥ በሚገኘው ትልቁ ዛፍ ሥር ቀበሩ፤ ከዚያም ሰባት ቀን ጾሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 10:12