4 ሳኦል ጋሻ ጃግሬውን፣ “እነዚህ ሸለፈታሞች መሳለቂያ እንዳያደርጉኝ ሰይፍህን መዝዘህ ውጋኝ” አለው።ጋሻ ጃግሬው ግን እጅግ ፈርቶ ስለ ነበር አልደፈረም፤ ስለዚህ ሳኦል በገዛ ሰይፉ ላይ ወድቆ ሞተ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 10:4