1 ዜና መዋዕል 10:9 NASV

9 ሳኦልን ከገፈፉ፣ ራሱን ከቈረጡና መሣሪያውንም ከወሰዱ በኋላ፣ ለአማልክቶቻቸውና ለሕዝቡ የምሥራቹን እንዲነግሩ ወደ መላው የፍልስጥኤም ምድር መልክተኞችን ላኩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 10:9