36 ምኬራታዊው ኦፌር፣ፍሎናዊው አኪያ፣
37 ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፣የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፤
38 የናታን ወንድም ኢዮኤል፣የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣
39 አሞናዊው ጼሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፣
40 ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣
41 ኬጢያዊው ኦርዮ፣የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣
42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤እርሱም የሮቤላውያንና አብረውትለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።