6 ዳዊትም፣ “ኢያቡሳዊያንን ቀድሞ የሚወጋ ሰው የሰራዊቱ አዛዥ ይሆናል” አለ፤ ስለዚህ የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ በመጀመሪያ ወጣ፤ እርሱም አዛዥ ለመሆን በቃ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 11:6