1 ዜና መዋዕል 12:2 NASV

2 ሰዎቹ ቀስተኞች ሲሆኑ፣ በቀኝም ሆነ በግራ እጃቸው ፍላጻ መወርወርና ድንጋይ መወንጨፍ የሚችሉ ነበሩ፤ እነርሱም ከብንያም ነገድ የሆነው የሳኦል ሥጋ ዘመዶች ነበሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 12:2