1 ዜና መዋዕል 14:8 NASV

8 ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ተቀብቶ መንገሡን ፍልስጥኤማውያን በሰሙ ጊዜ፣ እርሱን ፍለጋ በሙሉ ኀይላቸው ወጡ፤ ዳዊት ይህን ሰምቶ ስለ ነበር ሊገጥማቸው ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 14:8