1 ዜና መዋዕል 16:35 NASV

35 “አዳኛችን እግዚአብሔር ሆይ ታደገን፤ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣ በምስጋናህም እንድንከብር ሰብስበን፤ከአሕዛብም መካከል ታደገን”ብላችሁ ጩኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 16:35