1 ዜና መዋዕል 16:38 NASV

38 እንዲሁም ዖቤድኤዶምና ሥልሳ ስምንቱ የሥራ ባልደረቦቹ አብረዋቸው እንዲያገለግሉ በዚያው ተዋቸው። የኤዶታም ልጅ ዖቤድኤዶምና ሖሳ የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ሆኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 16:38