1 ዜና መዋዕል 17:21 NASV

21 ከግብፅ ተቤዥተህ እንዳወጣኸው እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ ማን አለ? እነርሱ እግዚአብሔር ለራሱ ሊቤዣቸው ከምድር ሕዝቦች መካከል የመረጣቸው ናቸው፤ በሕዝብህም ፊት ታላላቅና አስፈሪ ነገሮችን በማድረግ መንግሥታትን በፊታቸው አሳደድህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:21