1 ዜና መዋዕል 17:24 NASV

24 ይህም ስምህ ጸንቶ እንዲኖርና ለዘላለምም ታላቅ እንዲሆን ነው። ከዚያም ሰዎች “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእውነት የእስራኤል አምላክ ነው!” ይላሉ፤ የባሪያህ የዳዊትም ቤት በፊትህ የጸና ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:24