27 በፊትህ ለዘላለም እንዲኖር አሁንም የባሪያህን ቤት ልትባርክ ወደሃል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የባረክኸው አንተ ስለ ሆንህ፣ ለዘላለም የተባረከ ይሆናል።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:27