1 ዜና መዋዕል 18:14 NASV

14 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለሕዝቡም ሁሉ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:14