1 ዜና መዋዕል 19:3 NASV

3 የአሞናውያን መኳንንት ለሐኖን “ዳዊት ሐዘኑን ለመግለጽ ሰዎችን ወደ አንተ የላከው አባትህን አክብሮ ይመስልሃልን? ሰዎቹ ወደ አንተ የመጡት አገሪቱን ለመመርመር፣ ለመሰለልና ለመያዝ አይደለምን?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 19:3