1 ዜና መዋዕል 19:5 NASV

5 በሰዎቹ ላይ የደረሰባቸውን ዳዊት በሰማ ጊዜ እጅግ ዐፍረው ስለ ነበር፣ ወደ እነርሱ መልክተኞችን ላከ፤ ንጉሡም፣ “ጢማችሁ እስኪያድግ ድረስ በኢያሪኮ ቈዩና ከዚያ በኋላ ትመጣለችሁ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 19:5