1 ዜና መዋዕል 2:18 NASV

18 የኤስሮም ልጅ ካሌብ ከሚስቱ ከዓዙባና እንዲሁም ከይሪዖት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ ከዓዙባ የተወለዱት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ያሳር፣ ሶባብ፣ አርዶን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 2:18