1 ዜና መዋዕል 2:49 NASV

49 እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች። ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 2:49