1 ዜና መዋዕል 2:55 NASV

55 በያቤጽ የሚኖሩ የጸሐፍት ጐሣዎች ቲርዓውያን፣ ሺምዓታውያን፣ ሡካታውያን። እነዚህ ከሬካብ ቤት አባት ከሐማት የመጡ ቄናውያን ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 2:55