3 በዚያ የነበረውንም ሕዝብ አውጥቶ መጋዝ፣ ዶማና መጥረቢያ ይዘው እንዲሠሩ አደረጋቸው። ዳዊት በሌሎቹም የአሞን ከተሞች ሁሉ ይህንኑ አደረጉ። ከዚያም ዳዊትና መላው ሰራዊቱ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 20:3