1 ዜና መዋዕል 21:26 NASV

26 ዳዊትም በዚያ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠርቶ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት አቀረበ። እግዚአብሔርንም ጠራ፤ እግዚአብሔርም የሚቃጠል መሥዋዕት በሚቀርብበት መሠዊያ ላይ ከሰማይ በእሳት መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:26