1 ዜና መዋዕል 22:13 NASV

13 እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት ለእስራኤል የሰጠውን ሕጉንና ሥርዐቱን ተጠንቅቀህ ብትጠብቅ ይሳካልሃል፤ አይዞህ ጠንክር፤ በርታ፤ ተስፋም አትቊረጥ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:13