19 አሁንም እግዚአብሔር አምላካችሁን ለመፈለግ ልባችሁንና ነፍሳችሁን ሰብስቡ። የእግዚአብሔርን የኪዳኑን ታቦትና ንዋያተ ቅድሳቱን ለእግዚአብሔር ስም ወደሚሠራው ቤተ መቅደስ አምጥታችሁ የአምላክን የእግዚአብሔርን መቅደስ ሥሩ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:19