1 ዜና መዋዕል 22:2 NASV

2 ስለዚህ ዳዊት በእስራኤል የሚኖሩ መጻተኞች እንዲሰበሰቡ አዘዘ፤ ከመካከላቸውም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚሠራበትን ጥርብ ድንጋይ እንዲያዘጋጁ ጠራቢዎችን መደበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:2