1 ዜና መዋዕል 22:5 NASV

5 ዳዊትም፣ “ልጄ ሰሎሞን ወጣት ነው፤ ልምዱም የለውም፤ ለእግዚአብሔር የሚሠራው ቤተ መቅደስ ደግሞ እጅግ የሚያምር፣ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ዝናው የተሰማና እጅግ የተዋበ መሆን አለበት፤ ስለዚህ ሁሉንም እኔ አዘጋጃለሁ” አለ። እንዳለውም ዳዊት ከመሞቱ በፊት በብዛት አዘጋጀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:5