1 ዜና መዋዕል 23:13 NASV

13 የእንበረም ወንዶች ልጆች፤አሮን፣ ሙሴ።አሮን የተቀደሰ እንዲሆን ተለየ፤ እርሱና ዘሮቹ ለዘላለም ቅዱስ የሆኑትን ነገሮች እንዲቀድሱ፣ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፣ በፊቱ እንዲያገለግሉና በስሙም ለዘላለም እንዲባርኩ ተለዩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 23:13