1 ዜና መዋዕል 23:24 NASV

24 እንግዲህ እነዚህ የቤተ ሰቡ አለቆች ሆነው እያንዳንዳቸው በየስማቸው ተመዝግበው የተቈጠሩት የሌዊ ዘሮች ናቸው፤ ዕድሜአቸውም ሃያና ከዚያ በላይ የሆናቸው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 23:24