1 ዜና መዋዕል 23:29 NASV

29 እንዲሁም መባ ሆኖ የሚቀርበውን ኅብስተ ገጽ፣ የእህል ቍርባኑን ዱቄት፣ ያለ እርሾ የሚጋገረውን ቂጣ የሚጋግሩ፣ የሚያቦኩና የሚሰፈረውንም ሆነ የሚለካውን ሁሉ በኀላፊነት የሚቈጣጠሩ እነርሱ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 23:29