1 ዜና መዋዕል 23:32 NASV

32 ስለዚህ ሌዋውያኑ ለመገናኛው ድንኳንና ለመቅደሱ እንዲሁም በወንድሞቻቸው በአሮን ዘሮች ሥር ሆነው ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያለባቸውን ኀላፊነት ያከናውኑ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 23:32