8 ሦስተኛው ለካሪም፣አራተኛው ለሥዖሪም፣
9 አምስተኛው ለመልክያ፣ስድስተኛው ለሚያሚን፣
10 ሰባተኛው ለአቆስ፣ስምንተኛው ለአብያ፣
11 ዘጠነኛው ለኢያሱ፣ዐሥረኛው ለሴኬንያ፣
12 ዐሥራ አንደኛው ለኤሊያሴብ፣ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣
13 ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፖ፣ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፣
14 ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፣ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣