1 ዜና መዋዕል 26:1 NASV

1 የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች አመዳደብ፤ከቆሬያውያን ወገን፤ ከአሳፍ ወንዶች ልጆች አንዱ የሆነው የቆሬ ወንድ ልጅ ሜሱላም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 26:1