1 ዜና መዋዕል 26:30 NASV

30 ከኬብሮናውያን፤ ሐሽብያ፣ ጠንካራና ጐበዝ የሆኑ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው የእስራኤል ምድር ላለው የእግዚአብሔር ሥራና ለንጉሡም አገልግሎት ኀላፊዎች ሆነው ተመደቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 26:30