1 ዜና መዋዕል 26:32 NASV

32 ይሪያም ጠንካሮችና የቤተ ሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩት። ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር ለሆነውና የንጉሡም በሆነው ጒዳይ ላይ ሮቤልን፣ ጋድንና የምናሴን ነገድ እኵሌታ ኀላፊ አድርጎ ሾማቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 26:32