1 ዜና መዋዕል 26:8 NASV

8 እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ዘሮች ሲሆኑ፣ እነርሱም ሆኑ ወንዶች ልጆቻቸውና ቤተ ዘመዶቻቸው ሥራውን ለመሥራት በቂ ችሎታ ነበራቸው። የዖቤድኤዶም ዘሮች ባጠቃላይ ሥልሳ ሁለት ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 26:8