1 ዜና መዋዕል 28:2 NASV

2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት በእግሩ ቆሞ እንዲህ አላቸው፤ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፤ እስቲ አድምጡኝ፤ ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ዐስቤ ዕቅድ አውጥቼ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 28:2