1 ዜና መዋዕል 28:21 NASV

21 ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ ሁሉ የሚያስፈልጉት ካህናትና ሌዋውያን ምድብም ዝግጁ ነው። በሁሉም የእጅ ሙያ የሠለጠኑ ፈቃደኛ ሰዎች በሥራው ሁሉ ይረዱሃል። ሹማምቱና ሕዝቡ ሁሉ ትእዛዝህን ይፈጽማሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 28:21