1 ዜና መዋዕል 28:5 NASV

5 እግዚአብሔር ብዙ ልጆች ሰጥቶኛል፤ ከወንዶቹ ልጆቼ ሁሉ በእግዚአብሔር መንግሥት ዙፋን ላይ ተቀምጦ በእስራኤል ሁሉ ላይ እንዲነግሥ ደግሞ ልጄን ሰሎሞንን መርጦታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 28:5