1 ዜና መዋዕል 29:29 NASV

29 በንጉሥ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተከናወነው ድርጊት በባለ ራእዩ በሳሙኤል የታሪክ መጽሐፍ፣ በነቢዩ በናታን የታሪክ መጽሐፍ፣ በባለ ራእዩ በጋድ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:29