1 ዜና መዋዕል 29:3 NASV

3 ከዚህም በቀር ለአምላኬ ቤት ካለኝ ፍቅር የተነሣ ለዚህ ለተቀደሰ ቤት ከዚህ በፊት ከሰጠሁት በተጨማሪ ለዚሁ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የግል ሀብቴ የሆነውን ወርቅና ብር እሰጣለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:3