1 ዜና መዋዕል 4:27 NASV

27 ሰሜኢ ዐሥራ ስድስት ወንዶችና ስድስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ወንድሞቹ ግን ብዙ ልጆች አልነበሯቸውም፤ ስለዚህ ጐሣቸው በሙሉ እንደ ይሁዳ ሕዝብ ብዙ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 4:27