1 ዜና መዋዕል 5:23 NASV

23 የምናሴ ነገድ እኩሌታ ሕዝብ ቍጥር ብዙ ነበረ፤ እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 5:23