3 የእምበረም ልጆች፤አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም።የአሮን ወንዶች ልጆች፤ናዳብ፣ አብዮድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር።
4 አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤
5 አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ቡቂ ኦዚን ወለደ፤
6 ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤
7 መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤
8 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤
9 ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤