1 ዜና መዋዕል 6:32 NASV

32 እነርሱም ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በኢየሩሳሌም እስኪሠራ ድረስ፣ በማደሪያው ይኸውም በመገናኛው ድንኳን ፊት ሆነው እየዘመሩ ያገለግሉ ነበር፤ አገልግሎታቸውንም የሚያከናውኑት በወጣላቸው ደንብ መሠረት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 6:32