1 ዜና መዋዕል 6:49 NASV

49 የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ባዘዘው መሠረት ስለ እስራኤል ማስተስረያ በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ የሚከናወነውን ተግባር ሁሉ፣ በመሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕትና በዕጣኑ መሠዊያ ላይ የሚቀርበውን መሥዋዕት የሚያቀርቡት ግን አሮንና ዘሮቹ ብቻ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 6:49