5 አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ቡቂ ኦዚን ወለደ፤
6 ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤
7 መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤
8 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤
9 ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤
10 ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበር፤
11 ዓዛርያስ አማርያን ወለደ፤አማርያም አኪጦብን ወለደ፤