77 ከሌዋውያን የቀሩት የሜራሪ ጐሣዎች ደግሞ ከዚህ የሚከተለውን ወሰዱ፤ከዛብሎን ነገድ ዮቅኒዓምን፣ ቀርታህን፣ ሬሞንና፣ ታቦርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።
78 ከዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ ኪኢያሪኮ በስተ ምሥራቅ ከሚገኘው ከሮቤል ነገድ፣በምድረ በዳ የሚገኘውን ቦሶርን፣ ያሳን፣
79 ቅዴሞትንና ሜፍዓትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤
80 ከጋድ ነገድ በገለዓድ የምትገኘውንሬማትን፣ መሃናይምን፣
81 ሐሴቦንና ኢያዜርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።