1 ዜና መዋዕል 7:40 NASV

40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተ ሰብ አለቆች፣ ምርጥ ሰዎች፣ ብርቱ ተዋጊዎችና ድንቅ መሪዎች ነበሩ። በትውልድ መዝገባቸው እንደ ተጻፈው ለውጊያ ብቁ የሆኑት ወንዶች ቍጥር ሃያ ስድስት ሺህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 7:40