20 ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣
21 ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።
22 ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣
23 ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣
24 ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ
25 ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ።
26 ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጎቶልያ፣