1 ዜና መዋዕል 9:19 NASV

19 የቆሬ ልጅ የአብያሳፍ ልጅ፣ የቆሬ ልጅ ሰሎምና ከእርሱም ቤተ ሰብ የሆኑት ቆሬያውያን ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ እንደ ነበር ሁሉ፣ እነዚህም ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:19