1 ዜና መዋዕል 9:33 NASV

33 የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች የነበሩት መዘምራኑ ደግሞ በቤተ መቅደሱ ክፍሎች ውስጥ እንዲኖሩና ከሌላው ሥራ ሁሉ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጎ ነበር፤ ምክንያቱም ቀንና ሌሊት የሚሠሩት ሥራ ነበራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:33