1 ዜና መዋዕል 9:9 NASV

9 በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ በተጻፈው መሠረት ከብንያም ነገድ የሕዝቡ ቍጥር ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ነበረ፤ እነዚህ ሁሉ ወንዶች የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:9